Language
በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ህጻናትን እና ሴቶችን መታደግ

ማብቃት እና ተስፋ

እንዲታያቸው ማስቻል።

በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል... - ዮሃንስ 7 ፣ 38

አሁኑኑ ይለግሱ

አሰራራችን

help

መታደግ

ልጃገረዶችና ሴቶች ትምህርት እንዲያገኙ፣ ሙያ እንዲማሩ፣ ሥራ እንዲያገኙና ትርጉም ያለው ሕይወትን እንዲመሩ ማስቻል
help

እንዲያገግሙ መርዳት

የታደግናቸውን ሴቶች እና ልጃገረዶች በጸሎት እና በምክር አስፈላጊውን እንክብካቤ በማድረግ ካሳለፉት ሰቆቃ እንዲያገግሙ ማስቻል
help

ማሰማራት

የመታደግ እና የማገገሚያ ፕሮግራሞችን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ ልጃገረዶች እና ሴቶች ወደ እውነተኛው ዓለም ይሸጋገራሉ - የተፈወሱ፣ የሰለጠኑ እና ኑሮአቸውን ለመምራት እና ራሳቸውን ለመደገፍ የታጠቁ ናቸውና።

የቦርድ አባላት

የቦርድ አባላት

የኤስ ኤል ደብልዩ ግሎባል የዳይረክተሮች ቦርድ አምስት አባላትን ያቀፈ ሲሆን እያንዳንዳቸው የተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎችን በመደገፍ ተባብረው ያገለግላሉ። ህገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድህነት ቅነሳ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት የሚረባረቡ ሠራተኞች ላይ ያለን መተማመን ጽኑ ነው።

የቦርድ አባላት
person

person

person

person

person

የተሰሩ ሥራዎች

ስፕሪንግስ ኦፍ ሊቪንግ ዎተር ግሎባል በጎ አድራጎት ድርጅት እያንዳንዱ ተጎጂ ሰው በአዕምሮ፣ በነፍስ እንዲሁም በስጋ ፈውስ እንዲያገኝ የሚተጋ ድርጅት ነው።

14,000አስተማማኝ መጠለያ ተሰጥቷል!
20በሳምራዊው ቤት ያሉ አልጋዎች
20 years oldየመጠለያ ደንበኞች አማካይ ዕድሜ
የተሰሩ ሥራዎች

Springs of Living Water | All rights reserved | Copyright © 2023