Language

የስፖንሰርሺፕ ፕሮግራም

በአንድ ጊዜ፣ አንዲት ሴት

ሁሉም ስፖንሰሮቻችን በኢትዮጵያ ውስጥ በሴቶች እና ህጻናት ህይወት ላይ ለውጥ ያመጣሉ። ጥቂቷም ሆነ ብዙው የእርሶ ወርሃዊ ስጦታ ትውልድ ይታደጋል፣ መልሶ ያቋቁማል እናም ህይወታቸውን ይለውጣል።

ስፖንሰር ይሁኑ!

አሁን ይለግሱ
giri image laughing

እንዴት መርዳት እንችላለን?

በተቋማችን ህገወጥ የሰው ዝውውርን እንዴት ማቆም እንደምንችል እናውቃለን። በመታደግ፣ በመልሶ ማቋቋም እና በሁለተናዊ ለውጥ ትግበራ በኢትዮጵያ ውስጥ የወሲብ ንግድን ማቆም እንችላለን። ጥረታችን ግን በወርሃዊ ስፖንሰሮቻችን ላይ የተመሰረተ ነው። ሁለት አይነት የስፖንሰርሺፕ ፕሮግራሞች አሉን። የመጀመሪያው የህፃናት ስፖንሰርሺፕ ፕሮግራም ሲሆን ይህም ዕድሜያቸው ከ8-15 የሆኑ ህጻናትን ህይወት መቀየር የምንችልበት ፕሮግራማችን ሲሆን፣ ሁለተኛው የሴቶች የስፖንሰርሺፕ ፕሮግራም ሲሆን ይህም ዕድሚያቸው ከ16-25 የሆናቸው ሴቶችን ህይወት ለማደስ እና ለመለወጥ የሚረዳ ፕሮግራም ነው።

ወርሃዊ ድጋፍዎ ምን ማድረግ እንደሚችል እነሆ፡-

የልጆች ስፖንሰርሺፕ ፕሮግራም:- ለአንድ ልጅ በየወሩ የሚለግሱት ገንዘብ ከታች የተዘረዘሩትን ጉዳዮችን ይሸፍናል:-

100 ዶላር በወር

የአንድ ልጅ ስፖንሰር ይሆናሉ።

50 ዶላር በወር

ኪራይ ይሸፍናል።

25 ዶላር በወር

ምግብን ይሸፍናል።

15 ዶላር በወር

መጓጓዣን ይሸፍናል።

10 ዶላር በወር

Covers ከሽንት ቤት ጋር ተያያዥ ጉዳዮችን ይሸፍናል።

የሴቶች የስፖንሰርሺፕ ፕሮግራም:- ለአንዲት ሴት ልጅ በየወሩ የሚለግሱት ገንዘብ ከታች የተዘረዘሩትን ጉዳዮችን ይሸፍናል፡-

150 ዶላር በወር

አንዲት ሴት ይታደጋል።

50 ዶላር በወር

ኪራይ ይሸፍናል።

50 ዶላር በወር

የሙያ ስልጠና ወጪዎችን ይሸፍናል።

25 ዶላር በወር

ምግብን ይሸፍናል።

15 ዶላር በወር

መጓጓዣን ይሸፍናል።

15 ዶላር በወር

ከሽንት ቤት ጋር ተያያዥ ጉዳዮችን ይሸፍናል።

ladies image

በጣም እናመሰግናለን!

ማንኛውም ስፖንሰር በወሲብ ህገወጥ ዝውውር ለተጎዱት ደህንነትን እና ግብዓቶችን ለማቅረብ እኛን ለመርዳት ወሳኝ ሚና አለው። ስለ ለጋስነትዎ በጣም እናመሰግናለን።

ያግኙን

Springs of Living Water | All rights reserved | Copyright © 2023